ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 8:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በዚያን ጊዜ ስለዚህ ጉዳይ ዮዲት ሰማች፤ እርሷም የሜራሪ ልጅ፥ የዑኽ ልጅ፥ የዮሴፍ ልጅ፥ ዖዚኤል ልጅ፥ የሒልቂያ ልጅ፥ የአናንያ ልጅ፥ የጌድዮን ልጅ፥ የራፋይም ልጅ፥ የአሂቱብ ልጅ፥ የኤልያስ ልጅ፥ የሒልቅያ ልጅ፥ የኤልያብ ልጅ፥ የናትናኤል ልጅ፥ የሳላሚኤል ልጅ፥ የሳራሳዳይ ልጅ፥ የእስራኤል ልጅ ናት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በዚያም ወራት የእስራኤል ልጅ የሰለስዳይ ልጅ፥ የሰላምያል ልጅ፥ የናትናኤል ልጅ፥ የኤልያብ ልጅ፥ የኤልያስ ልጅ፥ የሐቂቆ ልጅ፥ የራወይል ልጅ፥ የጋዴዮን ልጅ፥ የአናንዮ ልጅ፥ የሕልቅያ ልጅ፥ የኦዝያል ልጅ፥ የዮሴፍ ልጅ፥ የሆክስ ልጅ፥ የሜራሪ ልጅ ዮዲት ሰማች። ምዕራፉን ተመልከት |