ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በሁለተኛው ቀን ሆሎፎርኒስ በቤቱሊያ በሚገኙ እስራኤላውያን ፊት ፈረሰኞቹን ሁሉ አወጣ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በሁለተኛውም ቀን ሆሎፎርኒስ በቤጤልዋ ባሉ በእስራኤል ልጆች ፊት ፈረሶቹን ጫነ። ምዕራፉን ተመልከት |