ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሁሉም የጦር መሣሪያቸውን ያዙ፥ በግንቦቻቸው ላይ እሳት አንድደው ሌሊቱን ሙሉ ሲጠብቁ አደሩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሁሉም መሣሪያቸውን ያዙ፤ ባንባቸውም እሳት አነደዱ፤ በዚያችም ሌሊት ሁሉ ሲጠብቁ አደሩ። ምዕራፉን ተመልከት |