ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የእስራኤል ልጆች ብዛታቸውን በአዩ ጊዜ እጅግ ደነገጡ፥ እርስ በርሳቸውም፦ “አሁን ምድርን ሁሉ ይጨርሱአታል፥ ታላላቅ ተራሮችም ቢሆኑ፥ ሸለቆዎችም ቢሆኑ፥ ኮረብቶች ቢሆኑ ሸክማቸውን መሸከም አይችሉም” ተባባሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የእስራኤልም ልጆች ብዛታቸውን በአዩ ጊዜ እጅግ ደነገጡ፤ እርስ በርሳቸውም፥ “እነዚህ ሰዎች ዛሬ ምድርን ሁሉ ይሸፍኗታል፤ ተራራም ቢሆን፥ ኮረብታም ቢሆን፥ ቈላም ቢሆን ብዛታቸውን የሚችል የለም” ተባባሉ። ምዕራፉን ተመልከት |