ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ሕዝቡንም ወደየሰፈራቸው በተናቸው፤ እነርሱም ወደ ከተማቸው ምሽጐችና ግንቦች ሄዱ፤ ሴቶቹንና ልጆቹን ወደየቤታቸው ሰደዱአቸው፤ በከተማው ውስጥ ታላቅ መከራ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ሕዝቡንም ወደየሰፈራቸው በተናቸው፤ እነርሱም ወደ ከተማቸው ግንብና አንባ ሄዱ፤ ሚስቶቻቸውንና ልጆቻቸውንም ወደ ቤታቸው ላኩ፤ በከተማም ፈጽመው የተጨነቁ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |