ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ነገር ግን እነዚህ ቀኖች ካለፉ በኋላ እርዳታ ካልመጣልን እናንተ ተናገራችሁት አደርጋለሁ።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እነዚህ አምስት ቀኖች ካለፉ በኋላ ረድኤቱ ካልመጣልን እንደ ተናገራችሁት እናደርጋለን።” ምዕራፉን ተመልከት |