ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ዑዚያም እንዲህ አላቸው “ወንድሞቼ ሆይ አይዟችሁ! አምስት ቀን እንታገስ፤ ጌታ እግዚአብሔር ምሕረቱን ወደ እኛ ይመልሳል፥ እስከ መጨረሻው አይተወንምና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ዖዝያንም አላቸው፥ “ወንድሞቻችን ሆይ! ሁልጊዜ በመከራው የሚጥለን አይደለምና ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ቸርነቱን እስኪመልስልን ድረስ እመኑ፤ ዳግመኛም አምስት ቀን ታገሡ። ምዕራፉን ተመልከት |