ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 የእነርሱ ምርኮኞች መሆን ይሻለናል፥ ባሮቻቸው መሆናችን አይቀርም፥ ሆኖም በሕይወት እንኖራልን፤ ሕፃናቶቻችን በፊታችን ሲሞቱ፥ ሚስቶቻችንና ወጣቶቻችን የመጨረሻዋን ትንፋሽ ሲተነፍሱ አናይም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ሰውነታችን እንድትድን፥ የልጆቻችንንም ሞት በዐይኖቻችን እንዳናይ በውኃ ጥም ከምንሞት ቢዘርፉንና ብንገዛላቸው ይሻለናልና፥ የሚስቶቻችንና የልጆቻችን ሰውነትም አልቃለችና። ምዕራፉን ተመልከት |