ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 አሁንም ጥሩአቸውና ከተማይቱን በሙሉ እንዲበዘብዙ ለሆሎፎርኒስ ሕዝብና ለሠራዊቱ ሁሉ አሳልፋችሁ ስጧቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 አሁንም ተገዙላቸው፤ ይዘርፉም ዘንድ ከተሞቻችሁን ሁሉ ለሆሎፎርኒስ ወገኖችና ሠራዊት አሳልፋችሁ ስጧቸው። ምዕራፉን ተመልከት |