ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ስለዚህ አሁን የሚረዳን ማንም የለም፤ እግዚአብሔር በውኃ ጥምና በታልቅ ጥፋት በፊታቸው እንድናልቅ በእጃቸው ጥሎናል፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 አሁንም የሚረዳን አጣን፤ በፊታቸውም በውኃ ጥምና በጽኑ ጥፋት እንጠፋ ዘንድ እግዚአብሔር በእጃቸው ጣለን። ምዕራፉን ተመልከት |