ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 “በእኛና በእናንተ መካከል እግዚአብሔር ይፍረድ፤ ከአሦር ልጆች ጋር ሰላም ባለማድረጋችሁ ትልቅ ጉዳት አደረሳችሁብን፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 “በእኛ ላይ ታላቅ ጉዳትን ታደርሱብን ዘንድ ከአሦር ሰዎች አሽከሮች ጋራ በሰላም በጎ ነገር ባልተናገራችሁ በእናንተና በእኛ መካከል እግዚአብሔር ይፍረድ። ምዕራፉን ተመልከት |