ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሕዝቡ ሁሉ ወጣቶች፥ ሴቶችና ሕፃናት በዑዚያና በከተማይቱ አለቆች አጠገብ ተሰበሰቡ፥ በሽማግሌዎች ሁሉ ፊት በኃይል እንዲህ እያሉ ጮሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ሕዝቡ ሁሉ፥ ጐልማሶችና የከተማው አለቆችም፥ ልጆችና ሴቶችም ወደ ዖዝያን ተሰበሰቡ፤ ቃላቸውንም አሰምተው ጮኹ። በአለቆቻቸውም ፊት እንዲህ አሉ፦ ምዕራፉን ተመልከት |