ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 የውኃ ጉድጓዶችም ደረቁ፥ የሚጠጡት ውኃ ተመጥኖ ይሰጣቸው ስለ ነበር ለአንድ ቀን የሚጠጡት እንኳ አልነበራቸውም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የሚጠጡት ላንድ ቀን የሚያረካቸው ውኃ አልነበራቸውም፤ በመስፈሪያ እየመጠኑ ወደ መጠጣትም ተመለሱ። ምዕራፉን ተመልከት |