ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የአሦር ሠራዊት በሙሉ፥ እግረኞቻቸው፥ ሠረገላዎቻቸውና ፈረሰኞቻቸው ለሠላሳ አራት ቀን ከበቡአቸው፥ የቤቱሊያ ነዋሪዎች በዕቃቸው ያለ ውኃቸው ሁሉ አለቀ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አሦራውያንም ከሠራዊቶቻቸው ሁሉ ጋር አርበኞቻቸውም በፈረሶችና በሰረገላ የተቀመጡ ሰዎችም ከበዋቸው ሠላሳ አራት ቀን ተቀመጡ፤ በቤጤልዋ የሚኖሩ ሰዎችም በዕቃቸው ያለ ውኃቸው ሁሉ አለቀ። ምዕራፉን ተመልከት |