ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በዚያን ቀን ኃያላን ሰዎቻቸው በሙሉ ከጦር ሰፈራቸው ወጡ፥ ተዋጊዎቹ ቁጥራቸው መቶ ሰባ ሺህ እግረኛና ዐሥራ ሁለት ሺህ ፈረሰኛ ጦር ነበረ ይህም ጓዝ የሚጠብቁና እጅግ ብዙ እግረኛ ሰዎች ሳይቆጠሩ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በዚያም ቀን ጽኑዓን አርበኞች የሆኑ ኀይለኞች ሰዎች ሁሉ ወረዱ፤ እነዚያም ጓዝ ከሚጠብቁ ካልከበቡ ከብዙ አርበኞች ሰዎች በቀር መቶ ሰባ ሺህ እግረኞችና ዐሥራ ሁለት ሺህ ፈረሰኞች ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |