ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የእስራኤል ልጆች ወደ ጌታ አምላካቸው ጮኹ፤ መንፈሳቸው ዝላለችና፥ ጠላቶቻቸው ሁሉ ስለ ከበቧቸው፥ ከመካከላቸው ማምለጫ የለምና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ጠላቶቻቸው ስለ ከበቧቸው፥ ከመካከላቸውም መውጫ ስለሌላቸው ሰውነታቸው ተጨንቃለችና የእስራኤል ልጆች ወደ አምላካቸው ወደ እግዚአብሔር ጮኹ። ምዕራፉን ተመልከት |