ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ስለዚህ የአሞን ልጆች ሠራዊትና ከእነርሱም ጋር አምስት ሺህ አሦራውያንም ሄዱ፥ ሸለቆውንም ሰፈሩ፥ የእራኤላውያንን ውኃቸውንና ምንጮችን ያዙ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የአሞን ልጆች ሠራዊትም ተጓዙ፤ አምስት ሺህ የሚሆኑ የአሦር ሠራዊትም ከእነርሱ ጋር ነበሩ፤ በአውሎኒም ሰፈሩ፤ የእስራኤልንም ልጆች ምንጮችና ውኃቸውን አስቀድመው ያዙ። ምዕራፉን ተመልከት |