ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ቃላቸው ሆሎፎርኒስንና ሹማምንቱን ደስ አሰኘ፤ እነርሱ እንዳሉት እንዲደረግ አዘዘ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በሆሎፎርኒስ ፊትና በሠራዊቱ ሁሉ ፊት ቃላቸው ደስ አሰኘ፤ እንደ ተናገሩም ያደርጉ ዘንድ አዘዘ። ምዕራፉን ተመልከት |