ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አንተ የጦር ሠራዊትህን ይዘህ እዚሁ ሰፈር ቆይ፥ አገልጋዮችህ ከተራራው ሥር የሚመነጨውን የውሃ ምንጭ ይቆጣጠሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ነገር ግን አንተ ከሠራዊትህ ጋር በሰፈር ጠብቃቸው፤ አሽከሮችህና የሠራዊትህ አርበኞች ሁሉ ከተራራው በታች የሚፈልቅ የውኃቸውን ምንጮች ሁሉ አጽንተው ይጠብቁ። ምዕራፉን ተመልከት |