ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ስለዚህ ጌታ ሆይ በሰልፍ ሥርዓት አትዋጋቸው፥ ከአንተ ወገን አንድ ሰው እንኳ አይወድቅም፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አቤቱ አሁንም በሰልፍ ሥርዐት አቷጋቸው፤ ከሠራዊትህ አንድ ሰው ስንኳ የሚሞት አይኑር። ምዕራፉን ተመልከት |