ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በማግሥቱ ሆሎፎርኒስ ወታደሮቹን ሁሉና ሊያግዙት የመጡትን ሰዎች ሁሉ ሠፈራቸውን ለቀው ወደ ቤቱሊያ ጉዞ እንዲጀምሩና የተራራማውን አገር መተላለፊያዎች እንዲይዙ፥ ከእስራኤል ልጆች ጋር ጦርነት እንዲገጥሙ አዘዘ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በማግሥቱም ሆሎፎርኒስ ወደ ቤጤልዋ ይጓዙ ዘንድ፥ ቀድመውም የአንባዎቹን መግቢያ ይይዙና የእስራኤልን ልጆች ይዋጓቸው ዘንድ ከእርሱ ጋራ የተሰለፉ ጭፍሮቹንና ወገኖቹን ሁሉ አዘዛቸው። ምዕራፉን ተመልከት |