ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 6:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አሁን ባርያዎቼ ወደ ተራራማው አገር ይወስዱሃል፥ እዚያም በአንድ ከተማ መተላለፊያ ይጥሉሃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በተመለስሁም ጊዜ ባሮች ወደ አንባቸው ይወስዱሃል፤ ባቀበቱም ካሉ ከተሞቻቸው ባንዲት ከተማ ያኖሩሃል። ምዕራፉን ተመልከት |