ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 6:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ተመልሼ ስመጣ የወታደሮቼና የአገልጋዮቼ ጦር ጐኖችህን ይወጋል፤ ከቁስለኞቻቸው መሃል ትወድቃለህ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የዚያን ጊዜ የጭፍራዎችና የወገኖች ጦር በጎንህ ይገባል፤ ከሬሳዎቻቸውም ጋራ ትወድቃለህ። ምዕራፉን ተመልከት |