ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 6:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አንተም አክዮር አሞናዊ ቅጥረኛ ከዳተኛ ሆነህ ነው ይህን የተናገርኸው፤ ከዛሬ ጀምሮ ከግብጽ የወጣውን ዘር እስክበቀለው ድረስ ፊቴን አታየውም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 “ዛሬ በኀጢአትህ ይህን የተናገርህ የአሞን ምንደኛ አክዮር፥ አንተ ግን ከግብፅ ሀገር የወጡ እስራኤልን ተበቅዬ እስካጠፋቸው ድረስ ከዚህ ቀን ጀምሮ እንግዲህ ወዲህ ፊቴን አታየውም። ምዕራፉን ተመልከት |