ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 6:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ዑዚያ ከጉባኤው ወደ ቤቱ ወሰደውና ለሽማግሌዎች ግብዣ አደረገ፤ በዚያች ሌሊት ሙሉ የእስራኤል አምላክ እንዲረዳቸው ጠሩት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ኦዝያስም ከተሰበሰቡበት ወስዶ ወደ ቤቱ አገባው፤ ለሽማግሌዎችም በዓልን አደረጉ፤ ይረዳቸውም ዘንድ የእስራኤልን አምላክ በዚያች ሌሊት ሁሉ ለመኑት። ምዕራፉን ተመልከት |