ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 6:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በዚህ ጊዜ ሕዝብ ሁሉ ወድቀው ለእግዚአብሔር ሰገዱ፥ እንዲህም ሲሉ ጮኹ፦ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሕዝቡም ሁሉ በግንባራቸው ወድቀው ለእግዚአብሔር ሰገዱ፤ እንዲህም እያሉ ጸለዩ፦ ምዕራፉን ተመልከት |