ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 6:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የከተማይቱን ሽማግሌዎች ሁሉ ጠሩ፥ ወጣቶቻቸውና ሴቶቻቸው ሁሉ ወደ ጉባኤው መጡ፤ አክዮርን በሕዝቡ መካከል አቆሙና ዑዚያ ስለተደረገው ነገር ጠየቀው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በከተሞቻቸውም ያሉ አለቆችን ሁሉ ጠሩ፤ ሴቶቻቸውና ጐልማሶቻቸውም ሁሉ ሮጠው ወደ ሸንጓቸው ሄዱ፤ አክዮርንም በሁሉ መካከል አቆሙት፤ ኦዝያስም የተደረገውን ሁሉ ጠየቀው። ምዕራፉን ተመልከት |