ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 6:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በዚያን ዘመን ገዢዎች የነበሩት ከስምዖን ነገድ የሆነ የሚካ ልጅ ዑዚያ፥ የጐቶኒኤል ልጅ ካብሪስና የመልኪኤል ልጅ ካርሚስ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በዚያም ወራት የከተሞቻቸው አለቆች በነበሩት ከነገደ ስምዖን በሚካ ልጅ ኦዝያስና በጎቶንያ ልጅ በክብሪስ፥ በመልክያል ልጅ በከርሚስም ዘንድ አስቀመጡት። ምዕራፉን ተመልከት |