ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 6:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የእስራኤልም ልጆች ግን ከከተማቸው ወረዱና ወደ እርሱ ሄዱ፤ ፈትተውትም ወደ ቤቱሊያ አመጡት፥ በከተማቸው ገዢዎች ፊት አቀረቡት፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የእስራኤልም ልጆች ከአንባቸው ወርደው ወደ እርሱ ሄዱ፤ ፈትተውም ወደ ቤጤልዋ ወሰዱት። ምዕራፉን ተመልከት |