ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 6:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በተራራው ተደብቀው አክዮርን አስረው በተራራው ሥር ጥለውት ወደ ጌታቸው ተመለሱ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የአክዮርንም እግር ብረት ፈቱት፤ በተራራውም በታች አሰሩት፤ በዚያም በተራራው በታች ጣሉት፤ ትተውትም ወደ ጌታቸው ተመለሱ። ምዕራፉን ተመልከት |