ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 6:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የከተማዋ ሰዎች ባዩአቸው ጊዜ መሣሪያቸውን ይዘው ከከተማዋ ወጥተው ወደ ተራራው ጫፍ ወጡ፥ ወንጭፍ የያዙ ሰዎች ድንጋይ እየወረወሩ ወደ ላይ እዳይወጡ ከለከሉአቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የዚያችም ሀገር ሰዎች ባዩአቸው ጊዜ መሣሪያቸውን ይዘው ከከተማ ወደ ተራራው ራስ ሄዱ። ወንጭፍ የያዙ ሰዎችም ሁሉ መግቢያውን ጠበቁ፤ በላያቸውም መርግ ጣሉ። ምዕራፉን ተመልከት |