ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 6:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ባርያዎቹም ያዙትና ከሰፈሩ ውጭ ወደ ሜዳ ወሰዱት፤ ከሜዳው ወደ ተራራማው አገር ወጡና ከቤቱሊያ በታች ወዳሉት ምንጮች ደረሱ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አሽከሮቹም ይዘው ከሰፈሩ ውጭ ወደ ምድረ በዳ ወሰዱት፤ ከምድረ በዳውም መካከል ወደ ተራራማው ሀገር ሄዱ፤ ከዚህም በኋላ በቤጤልዋ በታች ወዳሉ ምንጮች ደረሱ። ምዕራፉን ተመልከት |