ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 6:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከዚህ በኋላ ሆሎፎርኒስ በድንኳኑ ውስጥ ቆመው ለነበሩት ባርያዎቹ አክዮርን ይዘው ወደ ቤቱሊያ እንዲወስዱትና ለእስራኤልም ልጆች አሳልፈው እንዲሰጡት አዘዘቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ሆሎፎርኒስም በፊቱ በድንኳኑ ውስጥ የሚቆሙ አሽከሮቹን አክዮርን ይዘው ወደ ቤጤልዋ ይወስዱት ዘንድ፥ ለእስራኤልም ልጆች እርሱን ይሰጧቸው ዘንድ አዘዛቸው። ምዕራፉን ተመልከት |