ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 6:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሸንጎውን ከበው የነበሩት ሰዎች ጫጫታቸውን አቋርጠው ዝም ባሉ ጊዜ የአሦር ዋና የጦር አዛዥ ሆሎፎርኒስ በእንግዳ ሕዝቦች እና በሞዓብ ልጆች ሁሉ ፊት አኪዮርን እንዲህ አለው፦ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚህ በኋላ በሸንጎው ዙሪያ ያሉ እነዚያ ሰዎች ዝም ባሉ ጊዜ የአሦር ሠራዊት አለቃ ሆሎፎርኒስ አክዮርን በፍልስጥኤም ወገኖችና በሞዓብ ልጆች ሁሉ ፊት እንዲህ አለው፦ ምዕራፉን ተመልከት |