ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 4:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የእስራኤልም ሰዎች ወደ እግዚአብሔር በብርቱ እጅግ ጮሁ፥ በብርቱም ነፍሳቸውን ዝቅ አደረጉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የእስራኤልም ልጆች ከፍ ባለ ቃል ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ ሰውነታቸውንም በጽኑ ኀዘን አሳዘኑ። ምዕራፉን ተመልከት |