ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 4:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ወደ ተራራው የሚወስደውን መተላለፊያ እንዲይዙ ነገራቸው፤ ምክንያቱም ወደ ይሁዳ መግቢያ በዚያ ስለሆነ፥ መተላለፊያውም በጣም ጠባብ ስለሆነና በአንድ ጊዜ ሁለት ሰው ብቻ የሚያስተላልፍ ስለሆነ የሚገቡትን ሰዎች ለመከላከል ቀላል ስለሆነ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በዚያም በይሁዳ ላይ መግቢያ ስለአለና መግቢያውም ለሁለት ሰዎች መተላለፊያ ብቻ ነው እንጂ ጠባብ ስለ ሆነ የሚወጡትን ለመከላከል የአንባዎቹን መግቢያ አጽንታችሁ ጠብቁ ብሎ ጻፈ። ምዕራፉን ተመልከት |