ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 4:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በዚያን ዘመን ሊቀ ካህን የነበረው ኢዮአቄም በቤቱሊያና በዶታይም ሜዳ አጠገብ በኤስድራሎን ፊት ለፊት በምትገኘው በቤቶሜስታይም ለሚኖሩ ሰዎች ጻፈ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በዚያም ወራት በኢየሩሳሌም የሚኖር የካህናቱ አለቃ ኢዮአቄም በዶታይም አጠገብ ባለች ምድረ በዳ፥ በኤስድራሎም አንጻር ባለች በቤጦሜስቴምና በቤጤልዋ ለሚኖሩ ሰዎች ጻፈ። ምዕራፉን ተመልከት |