ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 4:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የተራሮችን ሁሉ ጫፍ ያዙ፥ በተራሮች ላይ ያሉትንም መንደሮች ቅጥር ሰሩ፥ አዝመራቸው ቀደም ብሎ ተሰብስቦ ስለ ነበር ለጦርነት የሚሆን ስንቅን አዘጋጁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከፍ ያሉ የተራራዎቻቸውንም ጫፎች ያዙ። በሚኖሩባቸው መንደሮችም መሸጉ። አዝመራቸውም ቀደም ብሎ ተሰብስቦ ነበርና ለጦርነት ስንቅን አዘጋጁ። ምዕራፉን ተመልከት |