ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 4:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ስለዚህም ወደ ሰማርያ፥ ወደ ኮና፥ ወደ ቤትሖሮን፥ ወደ ቤልሜይን፥ ወደ ኢያሪኮ፥ ወደ ቾባ፥ ወደ አይሶራና ወደ ሳሌም ሸለቆ ሁሉ ላኩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ስለዚህም ወደ ሰማርያ አውራጃዎችና ወደ ቆና፥ ወደ ቤቶሮንና ወደ ቤልሜን፥ ወደ ኢያሪኮና ወደ ኮባ፥ ወደ ኤሦራና ወደ ሳሌም ሸለቆ ሁሉ ላኩ። ምዕራፉን ተመልከት |