ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 4:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ምክንያቱም ከምርኮ የመለሱት በቅርቡ ስለሆነና የይሁዳም ሕዝብ የተሰባሰቡት፥ ዕቃዎቹን መሠዊያውንና መቅደሱንም ከረከሰ በኋላ ያነጹት በቅርቡ ስለ ነበረ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ከይሁዳ የተመረጡ ወገኖችም ሁሉ በቅርቡ ከምርኮ ከተመለሱ በኋላ ተሰብስበው ነበርና ምሥዋዑንና ንዋየ ቅድሳቱን፥ ቤተ መቅደሱንም ከረከሰ በኋላ አነጹት። ምዕራፉን ተመልከት |