ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 4:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ጥምጣማቸው ላይ አመድ ነስንሰው፥ መላውን የእስራኤል ቤት በመልካም እንዲጎበኝ በሙሉ ኃይላቸው ወደ ጌታ ጮኹ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በራሳቸውም ዐመድ ነሰነሱ፤ በፍጹም ኀይላቸውም ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ “የእስራኤልንም ወገን በምሕረት ተመልከት” አሉ። ምዕራፉን ተመልከት |