ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 4:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሊቀ ካህኑ ኢዮአቄምና በጌታ ፊት የሚቆሙት ካህናት ሁሉና ጌታን የሚያገለግሉ ሁሉ በወገባቸው ማቅ ታጥቀው የሕዝቡን የሚቃጠል መሥዋዕት፥ የዘወትር መሥዋዕት፥ ስእለትና በፈቃድ የሚሰጠውንም ሥጦታ አቀረቡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በእግዚአብሔር ፊት የሚቆሙ ታላቁ ካህን ኢዮአቄምና ካህናቱ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ የሚሠሩ ሰዎች በወገባቸው ማቅ ታጠቁ፤ የዘወትሩን መሥዋዕት፥ የስእለቱንና ሕዝቡ በፈቃድ የሚያቀርቡትን መሥዋዕት አገቡ። ምዕራፉን ተመልከት |