ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 4:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ጌታ ድምጻቸውን ሰማ፥ መከራቸውንም አየ፤ ሕዝቡ በይሁዳና በኢየሩሳሌም ሁሉን በሚችል በጌታ መቅደስ ፊት ለብዙ ቀኖች ጾሙ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እግዚአብሔርም መከራቸውን አይቶ ልመናቸውን ሰማ፤ ሕዝቡም በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ሁሉን በሚችል በእግዚአብሔር መቅደስ ፊት ብዙ ቀን ጾሙ። ምዕራፉን ተመልከት |