ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 4:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በኢየሩሳሌም የሚኖሩ የእስራኤል ሰዎች ሁሉ፥ ሴቶችና ሕፃናትም በቤተ መቅደሱ ፊት ተደፉ፤ በራሶቻቸውም ላይ አመድ ነሰነሱ፥ በጌታ ፊት ማቃቸውን ዘረጉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የእስራኤልም ወገኖች ሁሉ ሚስቶቻቸውና በኢየሩሳሌም የሚኖሩ ልጆቻቸውም በቤተ መቅደስ ደጃፍ ወደቁ፤ በራሳቸውም ትቢያ ነሰነሱ፤ በእግዚአብሔርም ፊት ማቃቸውን አነጠፉ፤ መሠዊያውንም ማቅ አለበሱ። ምዕራፉን ተመልከት |