ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 4:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እነርሱና ሚስቶቻቸው፥ ልጆቻቸው፥ ከብቶቻቸው፥ በዚያ የሚኖሩ እንግዶች ሁሉ፥ ቅጥረኞችና በብር የተገዙ ሁሉ በወገባቸውን በማቅ ታጠቁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እነርሱም ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸው፥ ከብቶቻቸውም፥ ምንደኛውና ስደተኛው ሁሉ፥ በዋጋም የተገዛው ሁሉ ማቅ ለብሰው አለቀሱ። ምዕራፉን ተመልከት |