ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 4:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በይሁዳ አገር የሚኖሩ እስራኤላውያን የአሦር ንጉሥ የናቡከደነፆር ዋና የጦር አዛዥ ሆሎፎርኒስ በአሕዛብ ላይ የደረገውን ሁሉ፥ መቅደሳቸውን እንዳፈረሰና እነርሱንም ለጥፋት እንደሰጣቸው በሰሙ ጊዜ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በይሁዳ የሚኖሩ የእስራኤል ልጆች የአሦር ንጉሥ የናቡከደነፆር ቢትወደድ ሆሎፎርኒስ በአሕዛብ ያደረገውን ሁሉ፥ አውራጃዎቻቸውን ሁሉ እንዳጠፋ፥ እነርሱንም እንዳጠፋቸው ሰሙ። ምዕራፉን ተመልከት |