ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 3:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እርሱ ግን አገራቸውን ሁሉ አጠፋ፥ የማምለኪያ ዐፀዶቻቸውንም ቆረጠ፤ ሕዝቦች ሁሉ ናቡከደነፆርን ብቻ እንዲያመልኩና ቋንቋዎችና ነገዶች ሁሉ አምላክ ብለው እንዲጠሩት፥ የምድሪቱን አማልክት እንዲያጠፋ ታዝዞ ነበርና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እርሱ ግን አውራጃቸውን ሁሉ አጠፋ፤ ጣዖቶቻቸውንም ሰበረ፤ አሕዛብም ሁሉ ናቡከደነፆርን ብቻ እንዲያመልኩት፥ ቋንቋዎችና ነገዶች ሁሉ አምላክ እንዲሉት እርሱ የሰውን ሁሉ ጣዖት ያጠፋ ዘንድ ታዝዞ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |