ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 3:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እርሱም ከሠራዊቱ ጋር ወደ ባሕሩ ጠረፍ ወርደ፥ በተመሸጉት ከተሞችም የጦር ሰፈር አቆመ፤ እንዲረዱትም ከእነርሱ የተመረጡ ሰዎችን ወሰደ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እርሱም ወደ መንደራቸው ወረደ፤ ሠራዊቱም ከእርሱ ጋር ወረዱ ከፍ ከፍ ያሉ አንባዎችንም አስጠበቀ፥ ከእነርሱም የሚረዱትን የተመረጡ ሰዎችን ወሰደ። ምዕራፉን ተመልከት |