ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 3:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እነሆ ከተሞቻችንና የሚኖሩባቸውም ሁሉ ባርያዎችህ ናቸው። መጥተህም ለዓይንህ መልካም የሆነውን አድርግ።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እነሆ ታላላቆች ከተሞቻችን በእነርሱ የሚኖሩ ሰዎች ባሮችህ ናቸው፤ መጥተህም እንደ ወደድህ አድርግ።” ምዕራፉን ተመልከት |