ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 3:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በጌባና በሲቶፖሊስ መካከል ሰፈረ፥ ለሠራዊቱ ስንቅ ለመሰብሰብ በዚያ አንድ ወር ሙሉ ተቀመጠ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በሴቅቶን ከተማና በጌባን ሜዳ መካከልም ሰፈረ፤ ለሠራዊቱም ስንቅ ያዘጋጅ ዘንድ በዚያ አንድ ወር ተቀመጠ። ምዕራፉን ተመልከት |